በኦንላይን እንዴት መመዝገብ ይቻላል?

የነገረ-መለኮት ትምህርት በስልክ ወይም በኮምፒውተር በሰርተፍኬት፣ በዲፕሎማ እና በዲግሪ ደረጃ መከተል ይቻላሉ። ለስልክ ተጠቃሚዎች የተዘጋጀ አፕሊኬሽን አለ። አፕሊኬሽኑን ከPlay store በሊንኩ ማውረድ ይችላሉ ( https://play.google.com/store/apps/details… )።
በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ያላችሁ ነገረ-መለኮት ትምህርት በኦንላይን በመከታተል ባሉበት ቦታ ሆነው ይማሩ! ይመረቁ!
የምዝገባ ሁኔታውን ዝርዝር መረጃ ለማወቅ ከፈለጉ የሚከተለውን በትዕግስት ያንብቡ!
አንድ ተማሪ በኦንላይን በዲፕሎማ ወይም በዲግሪ ደረጀ ለመመዝገብ ስካን የተደረገ የትምህርት ማስረጃዎች ማሟላት አለበት። ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ የሚከተሉት ሁኔታዎች መሟላት አለበት፦
1. የኢንተርኔት አገልግሎት የሚያገኝ መሆን አለበት።
2. ላፕቶፕ ወይም ስማርት ፎን ሊኖረው ይገባል ኮምፒውተር ቢኖር የተሻለ ነው።
ከላይ የተጠቀሱ ሁኔታዎችን ያሟላ ተማሪ ቀጥሎ ያሉ ሒደቶችን መጀመር ይችላል።
—————————————————
📌 ደረጃ 1
ይህን የምዝገባ ፎርም ሊንክ በመጠቀም ይመዝገቡ፡፡ ለመምዝገብ shorturl.at/zDSU9
————————————————
📌 ደረጃ 2
ስካን የተደረገ ወይም በጥሩ ካሜራ የተነሳ የትምህርት ማስረጃ በቴሌግራም ይላኩልን፡፡
✍️በዲፕሎማ ደረጃ ለመማር የ8ኛ እና የ10 ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት፡፡
✍️በዲግሪ ደረጃ ለመማር የ8ኛ፣ የ10ኛ እና የዲፕሎማ/የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት፡፡
በ +251919741700 ወይም https://t.me/InfoHolisticBibleCollege ላይ በቴሌግራም ይላኩልን። ከዚህ በፊት የዲፕሎማ እና የዲግሪ ፕሮግራም የምዝገባ መስፈት በፌስቡክ እና በቴሌግራም ገጻችን ማሳወቃችን ይታወቃል።
————————————————
📌 ደረጃ 3
የምዝገባ እና የኮርስ 1 ክፍያ በባንክ መፈጸም ለሰሚስተር ምዝገባ እና ለማስፋፍያ= 100 ብር ለምዝገባ እና ለኮርስ አንድ ክፍያ በድምሩ 250 ብር ነው። በየወሩ/በየኮርሱ 150 ብር ክፍያ ይፈጽማሉ። የሰሚስተሩን በአንድ ጊዜ መክፈል ይችላሉ።
በሚከተሉት የባንክ አካውንቶች ክፍያ በመፈጸም ደረሰኙን ፎቶ አንስተው ይላኩልን። የሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚዎች ደግሞ ስክሪን ሻት/screen shot በማድረግ ፎቶውን መላክ ይችላሉ።
• የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (1000350766638- ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ/ሞባይል ባንኪንግ)
• ብርሃን ባንክ (1130610049243- ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ)
• ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ (1406493200001-ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ)
• የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (1000384091729-ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ)
————————————————
📌 ደረጃ 4

በባንክ ያስገቡትን ደረሰኝ ወይም የሞባይል ባንኪንግ ስክሪን ሻት በቴሌግራም ይላኩልን፡፡

————————————————

📌 ደረጃ 5

በሚከፈተው አካውንት ትምህርት መከታተል ይጀምሩ እስከ ደረጃ አራት ድረስ ላሟሉ ተማሪዎች በሲስተሙ አዲስ አካውንት ተከፍቶ ID Number(Username) እና Password ይሰጣቸዋል፡፡ በተሰጣቸው አካውንት በመግባት የኮርስ አንድን ሞጁል፣ የድምጽ ማብራሪያ፣ ሌክቸረር ኖት፣ የክለሳ ጥያቄ፣ የውይይት መድረክ፣ አሳይመንት እና ማጠቃለያ ፈተና ማግኘት ይችላሉ።

ኮርስ ሁለትን መማር ሲፈልጉ 150 ብር ገቢ ያደርጋሉ።

ለበለጠ መረጃ በእነዚህ ስልኮች ይደውሉ

+251919741700

+25111826642

How To Apply Online for Diploma or Degree Program?